የባይፖላር ህመም በድባቴ እና በከፍተኛ ደስታ እንዲሁም ሀይል መሞላት የሚገለባበጥ የስሜት መዋዠቅ ነው።
በባይፖላር ህምመም የገጠመው ሰው የሚያልፍበት ሶስት የስሜት ምዕራፊች አሉ።
- የድባቴ ምዕራፍ | depressive episode
- የሽቅለት ምዕራፍ | manic episode
- የንዑስ ሽቅለት ምዕራፍ | hypomanic episode
የባይፖላር ህመም አይነቶች
- ባይፖላር ህመም አይት 1 | Bipolar I Disorder
- የባይፖላር ህመም አይት 2 | Bipolar II Disorder
- አውደ-ስሜት | Cyclothymic Disorder
- ሌሎች