Robin Williams
Robin Williams was a renowned American actor and comedian, celebrated for his improvisational skills and heartfelt performances in films such as Good Will Hunting, Dead Poets Society, and Mrs. Doubtfire. He was born on July 21, 1951, and tragically passed away on August 11, 2014, at the age of 63, with his death ruled a suicide. Williams’s struggles…
እንዲህ ሆኜ አውቃለሁ …
ሳልበላ ሳልጠጣ ሳልታጠብ ሳልተኛ ውዬ አድሬ አውቃለሁ፤ የለበስኩትን ሳልቀይር ጫማዬንም ሳላወልቅ ተኝቼ ፤ እንደዛው ተነስቼ ጠዋት ወጥቼም አውቃለሁ ቀን ከሌሊት አልቅሻለሁ ጨልሞብኝ ራሴን ጠልቼ ለእንቅልፍ ኪኒን ውጬ አሸልቤአለሁ
ሲሲሊያ ሚክጎው
የስነ ፈለክ ተማራማሪ ናት፡፡ ፐልሳር የሚባል ግኝት አግኝታለች፡፡ በዚህም የPenn State Pulsar Search Collaboratory መስራች እና ፕሬዝዳንት ናት፡፡ ሲሲሊያ በምርምሩ ባስመዘገበችው ስኬት ጎን ለጎን ከHallucination ጋር ትታገል ነበር፡፡ አሁን የዩንቨርሲቲ ተማሪዎችን የሚረዳ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት መስርታ ተማሪዎችን ትረዳለች፡፡ በዓለም አቀፍ መድረኮችም ስለ አእምሮ ጤና ጥብቅና ትቆማለች፡፡ የንግግሩን አማርኛው ትርጉም ለማንበብ በTEDx ላይ ያደረገችው ንግግር ለመከታተል…
ወ/ሮ እሌኒ ምስጋናው
ወ/ሮ እሌኒ ምስጋናው የአእምሮ ህክምና ተጠቃሚዎች ማህበር መስራች፣ አባልና ፕሬዝደንት ናቸው፡፡ በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ድግሪ፤ በሶሲዎሎጂ የሁለተኛ ዲግሪ የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ምሩቅ ናቸው፡፡ ህንድ ከሚገኘው Indian Law Society’s Law College የአእምሮ ጤና፣ ሰበዓዊ መብትና ህግ አጥንተዋል፡፡ የGlobal Mental Health Peer Network የክብር አባል እና ሜንቶር ናቸው፡፡ የወ/ሮ እሌኒ በአስራዎቹ እድሜያቸው የውጭ ሀገር የትምህርት እድል ገጥሟቸው በሚማሩበት…
