wemind ethioia, depression

እንዳንድ ነገሮች ስለድብርት፣ ራስን ስለማጥፋት ምናምን…

1- ሰው ሲሞት እንደአንድ ጤነኛ ሰው አዝናለሁ። ግን ለምን እንደኹ እንጃ በተለይ ወጣት ሰው ራሱን አጥፍቶ ሲሞት ይበልጥ ያሳዝነኛል። That really bothers me!…

frequently asked questions wemind ethiopia

‹‹ህክምና እየተከታተለ ቢሆንም ለውጥ አላሳየም›› ለምን?

ህክምና እየተከታተለን ቢሆንም መሻሻል የማናሰaይበት የተለያዩ ምክንያቶች አሉ፡፡ የሚከተሉጥ ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ መደሀኒት በትክክል አለመውሰድ  በተለያዩ ምክንያቶች ታካሚዎች መደሀኒት በታዘዘላቸው መሰረት ላይወስዱ ይችላሉ ምክንያቶች፡…

bipolar disorder - WeMind Ethiopia

የባይፖላር ህመም | Bipolar Disorder

የባይፖላር ህመም በድባቴ እና በከፍተኛ ደስታ እንዲሁም ሀይል መሞላት የሚገለባበጥ የስሜት መዋዠቅ ነው።

በባይፖላር ህምመም የገጠመው ሰው የሚያልፍበት ሶስት የስሜት ምዕራፊች አሉ። (1) የድባቴ ምዕራፍ | depressive episode (2) የሽቅለት ምዕራፍ | manic episode (3) የንዑስ ሽቅለት ምዕራፍ | hypomanic episode

Mania Wemin Ethiopia

ሽቅለት | Mania

ባልተለመደ ሁኔታ ከፍ ያለ፣ እየጨመረ የሚሔድ የደስታ ስሜት ወይም የመነጫነጭ መንፈስ፤ እንዲሁም ከፍተኛ በሆነ በሀይል እንደተሞላ ሰው የመሆን ስሜት ነው፡፡ በቀላል አማረኛ፤ ሽቅለት ማለት የተጋነነ የደስታ እና በሀይል የመሞላት ስሜት ነው

President Abraham Lincoln

የአእምሮ ጤና እክል

ልክ አካላችን/ሰውነታችን ችግር ሊገጥመው እንደሚችእ የአእሞሯችንም ጤና ችግር ሊገጥመው ይችላል፡፡ በሌላ አገላለጽ ልክ ሆዳችን፣ ሳንባችን፣ ልባችን፣ ኩላሊታችን፣ አንጎላችን፣ ቆዳችን… እንደሚታመመው ስሜታችን፣ ድርጊታችን፣ አስተሳሰባችን፣…