Sitota weg
ስጦታ ወግ (14ኛ ዙር) ቀጣዩ ስጦታ ወግ “መቋሚያ- የሱስ ሳይንስ” መጽሐፍ ላይ በመመርኮዝ ሀሺሽ/ማሪዋና ላይ የሚያተኩር ነው። የ’መቋሚያ-የሱስ ሳይንስ’ መጽሐፍ ደራሲ ደራሲ፤ ሱስ አምጪ ንጥረ ነገሮች እንዲቀንሱ የሚሟገት እንዲሁም የ”መቋሚያ ማህበረሰብ ልማት ድርጅት’ ስራ አስኪያጅ ከሆነው አቶ ኤልያስ ካልአዩ ጋር ከማሪዋና ጋር ተያይዘው ስለሚመጡ ጉዳዮች ውይይት ይደረጋል። 🧠 የመወያያ ርዕስ፡ ማሪዋና/ሀሺሽ – ምንነት፥ ከሱሱ...


