Mania Wemin Ethiopia

ሽቅለት | Mania

ባልተለመደ ሁኔታ ከፍ ያለ፣ እየጨመረ የሚሔድ የደስታ ስሜት ወይም የመነጫነጭ መንፈስ፤ እንዲሁም ከፍተኛ በሆነ በሀይል እንደተሞላ ሰው የመሆን ስሜት ነው፡፡ በቀላል አማረኛ፤ ሽቅለት ማለት የተጋነነ የደስታ እና በሀይል የመሞላት ስሜት ነው