የተለያዩ ልዩ-ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎችን ለሚያስተምሩ 50 ባለሞያዎች ሥልጠና ተሠጠ

የተለያዩ ልዩ-ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎችን ለሚያስተምሩ 50 ባለሞያዎች ሥልጠና ተሠጠ

እንኳን ደስ ያላችሁ! መላ የልዩ-ፍላጎት አገልግሎት የተለያዩ ልዩ-ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎችን ለሚያሠለጥኑ/ለሚያስተምሩ 50 ባለሞያዎች ሥልጠና ሠጠ። ሥልጠናውም በነፍስ-ወከፍ ትምህርታዊ ዕቅድ/መርኃ-ግብር (Individualized Educational Plan/Program) በልዩ-ፍላጎትና…