ስያሜ ክፍል ሁለት (Terminology Part 2)
እንደው ለመሆኑ የተለየ ፍላጎት ላላቸው ሰዎች የምንሠጠው ስም/አጠራር/ስያሜ እንዴት ይኾን? እውን ስያሜዎቻችን ጤናማ፣ ሚዛናዊ፣ ተገቢ ናቸውን? ላሳስብዎት! ወዳጆቼ ይህ ፅሑፍ ግላዊ ዕይታ ብቻ…
እንደው ለመሆኑ የተለየ ፍላጎት ላላቸው ሰዎች የምንሠጠው ስም/አጠራር/ስያሜ እንዴት ይኾን? እውን ስያሜዎቻችን ጤናማ፣ ሚዛናዊ፣ ተገቢ ናቸውን? ላሳስብዎት! ወዳጆቼ ይህ ፅሑፍ ግላዊ ዕይታ ብቻ…
ስር ለሰደደ (chronic) ሕመም እየታከምክ ወይም ህክምናውን ልትጀምር ነው? “እስከመቼ እንዲህ ይኖራል ያን ሁላ ዓመት ክኒን ልውጥ ነው?” ብለህ ይሆን? ሁሉም የመድሀኒት ሰው…
ድብርት በድባቴ ህመም እና በባይፖላር ህመም ውስጥ ሊከሰት ይችላል፡፡ በባይፖላር ውስጥ ያለ ድብርት ከደስታው (ሽቅለት) ቀድሞ ከመጣ ምርመራው የመሳሳት እድል አለው፡፡ ስለዚህ የባይፖላር…
ህክምና እየተከታተለን ቢሆንም መሻሻል የማናሰaይበት የተለያዩ ምክንያቶች አሉ፡፡ የሚከተሉጥ ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ መደሀኒት በትክክል አለመውሰድ በተለያዩ ምክንያቶች ታካሚዎች መደሀኒት በታዘዘላቸው መሰረት ላይወስዱ ይችላሉ ምክንያቶች፡…
ከአእምሮ ህመም ጋር ተያይዞ ብዙ ሰዎች ከሚጠይቋቸው ጥያቄዎች አንዱ “የአእምሮ ህመም ይድናል ግን?” የሚል ነው። ለጥያቄው ምላሽ ከመስጠታችን በፊት የሚከተሉትን ሁለት ነጥቦች ማየት…