ኦቲዝምና ስያሜ

ኦቲዝምና ስያሜ

ለመሆኑ በዓለም-አቀፍ ደረጃ በተለያየ ጊዜ የተለያዩ ስያሜ ያለው ‘ኦቲዝም’ አግባባዊ ስያሜው የቱ ይኾን?                           ~~~መንደርደሪያ፦ ግለ-ምልከታ፡ በ’ርግጥ በሀገራችን ሁኔታ ከስያሜ ይልቅ መፍትሔ…

bipolar disorder - WeMind Ethiopia

የባይፖላር ህመም | Bipolar Disorder

የባይፖላር ህመም በድባቴ እና በከፍተኛ ደስታ እንዲሁም ሀይል መሞላት የሚገለባበጥ የስሜት መዋዠቅ ነው።

በባይፖላር ህምመም የገጠመው ሰው የሚያልፍበት ሶስት የስሜት ምዕራፊች አሉ። (1) የድባቴ ምዕራፍ | depressive episode (2) የሽቅለት ምዕራፍ | manic episode (3) የንዑስ ሽቅለት ምዕራፍ | hypomanic episode

President Abraham Lincoln

የአእምሮ ጤና እክል

ልክ አካላችን/ሰውነታችን ችግር ሊገጥመው እንደሚችእ የአእሞሯችንም ጤና ችግር ሊገጥመው ይችላል፡፡ በሌላ አገላለጽ ልክ ሆዳችን፣ ሳንባችን፣ ልባችን፣ ኩላሊታችን፣ አንጎላችን፣ ቆዳችን… እንደሚታመመው ስሜታችን፣ ድርጊታችን፣ አስተሳሰባችን፣…