የማግለል ይዘቶች
ህዝባዊ ማግለል (public stigma): ማህበረሰቡ ታማሚው ላይ የሚያሳየው ማግለል ሲሆን ለታካሚው ከሚሰጠው ያልተስተካከለ አመለካከት እስከ ግልጽ አድሎ (ለምሳሌ ስራ መከልከል) ሊደርስ ይችላል የታሰበ መገለል (Anticipated stigma): ታማሚው የጤናው ሁኔታ ከታወቀ መገለል እንደሚደርስበት ያስባል ከስያሜ መሸሽ (label avoidance)፡ የአእምሮ ታማሚ ነው ላለባል በመፍራት ይህንን ስያሜ ያሰጠኛል ከሚለው አከባቢዎችና አገልግሎቶች (ሀኪም ቤቶች፣ የማገገሚያ ቦታዎ፣ የስነ ልቦና አገልግሎት…
