Sitota weg
ስጦታ ወግ (14ኛ ዙር)
ቀጣዩ ስጦታ ወግ “መቋሚያ- የሱስ ሳይንስ” መጽሐፍ ላይ በመመርኮዝ ሀሺሽ/ማሪዋና ላይ የሚያተኩር ነው። የ’መቋሚያ-የሱስ ሳይንስ’ መጽሐፍ ደራሲ ደራሲ፤ ሱስ አምጪ ንጥረ ነገሮች እንዲቀንሱ የሚሟገት እንዲሁም የ”መቋሚያ ማህበረሰብ ልማት ድርጅት’ ስራ አስኪያጅ ከሆነው አቶ ኤልያስ ካልአዩ ጋር ከማሪዋና ጋር ተያይዘው ስለሚመጡ ጉዳዮች ውይይት ይደረጋል።
🧠 የመወያያ ርዕስ፡ ማሪዋና/ሀሺሽ – ምንነት፥ ከሱሱ ማገገም እና ግርሻን መከላከል
🎙 እንግዳ፡ አቶ ኤልያስ ካልአዩ [ከሱስ የማገገም አማካሪና አሰልጣኝ]
👨🏽⚕️ አወያይ፡ ዶ/ር መርዓት ግርማ እና ጋሻው አወቀ
📅 ቀን፡ ቅዳሜ ታህሳስ 26
🕒 ሰዓት፡ ምሽት 1፡00
📍መድረክ፡ ስጦታ የቴሌግራም ቻናል t.me/Sitotapsy
እንዳያመልጥዎ!
ለመሳተፍ ይህንን ይንኩ https://t.me/Sitotapsy?livestream
