እነዚህ መፃሕፍት በሁሉም ማኅበረሰብ ሊነበቡ የሚገቡ ናቸው። በተለይም ወላጆች፣ ልዩ-ልዩ ባለሞያዎች በትኩረት አንብበው ግንዛቤያቸውንና ዕውቀታቸውን ሊያሠፋ ይገባል።
👁ኔን ተመልከተኝ
ጸሐፊ፦ በዶ/ር ዮናስ ባሕረጥበብ
ሁሉም በአንድ ( ተግባር-ተኮር የሕክምና መፅሐፍ )
ጸሐፊ፦ በእጩ ዶክተር መዓዛ መንክር
የኦቲዝም ምስጢሮች
ጸሐፊ፦ በዶክተር ሐዲያ ይማም
አርታዒ፦ ጋዜጠኛ መላኩ ብርሃኑ
በኦቲዝም ጥላ ስር የሚኖሩ ልጆች እንድናውቃቸው የሚፈልጓቸው 10 ነገሮች
ተርጓሚና አዘጋጅ፦ በወ/ሮ ትዕግስት ኃይሉ
አርታዒ፦ እዝራ እጅጉ
ዋኖስ መስፍን (@WanosMesfin)
የልዩ-ፍላጎት ትምህርት ባለሞያ
