ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
ልክ ጤናማ አካላዊ ጤና እንዲኖረን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እንደሚያስፈልገን፤ በህይወታችን ውስጥም የምክር አገልግሎት ወይም የስነ-ልቦና ህክምና በተለያዩ ዘርፎች ያስፈልጉናል
13ኛው ዙር የስጦታ ወግ
▫️የስነልቦና (የንግግር) ህክምና ምንድንው
▫️ የምክር አገልግሎት የሚያስፈልገው ሰው ማነው
▫️ በስነ-ልቦና ህክምና ዙሪያ የተሳሳቱ ሀሰቦች ምንድን ናቸው
▫️ ለእርስዎ የሚሆነው የስነ-ልቦና እርዳት አይነት የትኛው ነው
በሚሉት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ይሆናል
እንዳያመልጥዎ!
📅 ቅዳሜ ህዳር 21 ከምሽቱ 1፡00
📍መድረክ፡ ስጦታ የቴሌግራም ቻናል
ለመሳተፍ ይህንን ይንኩ https://t.me/Sitotapsy?livestream